ሰውን በከፍተኛ ደረጃ ሊጎዳ የሚችል በምግቦች ላይ ያዩት የድህንነት ችግር ካጋጠመዎትና በሌላ መንገድ አደጋውን ማስቀረት የማይቻል ከሆነ የመኢከተለውን ቅጽ እንዲሞሉ ይጋበዛሉ። የዓለማቀፉ ስምምነት ተነሳሽነት (ዓስተ) ጉዳዩን በባለሙያ አስገምግሞ አግባብነት ባለው መንገድ እርምጃ ይወስዳል። ይህንን ሚስጢራዊ ቅጽ ሞልተው በመላክዎ ማንነትዎ አይለይም።
ማሳሰቢያ፡ የግል ማንነትዎን አለመታወቁን ለማረጋገጥ በቅጹ ወስጥ የሚገቡ መረጃዎች ፈጽሞ ስም አልባ መሆናቸውን ያስተውሉ።
በጥቆማ ሰጪዎች በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን በማየት የግል ማንነትዎ እንዳይለይ እንዴት ከለላ እንደምናደርግ መረዳት ይችላሉ
ይህንን ቅጽ በመሙላትዎ የምግብ ደህንነት ችግሩን በኩባንያው ውስጥ ሪፖርት ለማድረግ የማያስችል ምክንያት እንዳለዎት፤ አለያም ችግሩን በኩባንያው ውስጥ ብቻ ሪፖርት ቢያደርጉት ለውጥ ላያመጣ እንደሚችል ስለተርዱ ነው ተብሎ ይገመታል።
የላኩልን መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚረጋገጥና የምግብ ደህንነት ችግር ክስተቱ፤
ስለምግብ ደህንነቱ ችግር ስጋት የቻሉትን ዝርዝር መረጃ ይስጡን፣ ግን እርሶን የሚለይ ምንም መረጃ እንዳያካትቱ
እባክዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች በተቻለ መጠን ምሉዕ አድርገው ይመልሱልን!